በእግረኛ መንገድ ላይ የግንባታ እቃ ያስቀመጡ ድርጅቶች የግንባታ ፈቃዳቸዉ ሊሰረዝ ይችላል ተባለ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በእግረኛ መንገድ ላይ የግንባታ እቃዎች ያስቀመጡ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ለአንድም ቀን ይሁን ይህ ማድረግ እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ግንባታ...
በአዲስ አበባ ከተማ በእግረኛ መንገድ ላይ የግንባታ እቃዎች ያስቀመጡ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ለአንድም ቀን ይሁን ይህ ማድረግ እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ግንባታ...
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በመንገድ ዳር የሚገኙት የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ...
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ ቴሌግራም: https://t.me/AddisRoads ፌስ ቡክ : https://www.facebook.com/AbabaCity ትዊተር : https://twitter.com/AbabaCity
አዲስ አበባ፣ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ለብልሽት የተዳረጉ መንገዶችን በመለየት እየጠገነ...
ከክረምቱ ወቅት ጋር ተያይዞ በባለፉት አመታት በከተማዋ በወንዝ ዳርቻዎች፣ በተዳፋት ቦታዎች፣ ጎርፍ ከፍተኛ ስጋት ሆኖ ቆይቷል፡፡ በመሆኑም ከተማ አስተዳደሩ በዘንድሮ...
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከአውግስታ- ወይራ መጋጠሚያ ድረስ እየተገነባ በሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት ላይ ለረጅም ጊዜ ለግንባታ...
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከ324.3 ሚሊዮን ብር በላይ እየተገነባ የሚገኘው የበሻሌ ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ እያስገነባቸው ከሚገኙ በርካታ የመንገድ ፕሮጄክቶች መካከል...
ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከጎጃም በረንዳ ወደ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ በመጠገን...
ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እያከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ ጎን...