+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ የአስፓልት መንገድ ሲኤምሲ ወረዳ 13 ጽ/ቤት አካባቢ

በክረምት ለመንገዶች በውሃ መጥለቅለቅ ዋናዉ መንስኤ የፍሳሽ መስመሮች በቆሻሻ መደፈን ነው፡፡

ይህን ለመከላከል የሚያስችል የፍሳሽ ማስወገጃዎችን የማጽዳት እና የወጣውን ቆሻሻ የማንሳት ስራ ከኮተቤ 02 እስከ ሲቪል ሰርቪስ ተከናውኗል::

በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የተከናወነ የድልድይ ስር የማጽዳት ስራ በጉርድ ሾላ

ከምናዬ ህንጻ ወደ ካርል አደባባይ መንገድ የሲሚንቶ ኮንክሪት ጥገና

በርታድልድይ – የድሬኔጅ ሥራ

የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ከርብስቶን ሥራ በእቴጌ መነን ት/ቤት

“ልዩ ምስጋና ለቄራና አካባቢው ማህበረሰብ !!

መንገዱ ክረምት ከበጋ ሲሰራ የተለያዩ ችግሮችን በትዕግስት አብራችሁን ያለፋችሁ ፣ መንገዱ የሚሰራባቸውን እቃዎች በመጠበቅ አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ የቄራ አካባቢ ማህበረሰብን እና...

የግንባታ ፍጥነትን ከጥራት ጋር አዋህዶ የተጠናቀቀው የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፡- ነሀሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ የፕሮጀክት አፈፃፀም ፍጥነትን ከጥራት ጋር በማዋሀድ የግንባታ...

ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

“ቀን ከሌሊት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ 24 ሰአታትን 7 ቀናቶችን በትጋት የስራ ባህላችሁ ላደረጋችሁ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች እና...

አሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፡- ነሀሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የፑሽኪን አደባባይ-ጎፋ ማዞሪያ-ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...