+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

በተከታታይነት እየተከናወነ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በዋና ዋና እና በአቋራጭ መንገዶች ላይ ተከታትይነት ያለው...

በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተገነቡ የሚገኙ መቃረቢያ መንገዶች የነዋሪዎችን የእለት ከእለት እንቅስቃሴ እያቀላጠፉ ነው

አዲስ አበባ – ጥር 30/2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የነዋሪዎችን የእለት ከእለት እንቅስቃሴ የሚያቀላጥፉና አንድን አካባቢ ከሌላው አካባቢ...

የአውጉስታ – ወይራ የመንገድ ፕሮጀክትን በተሻለ የግንባታ ፍጥነት ለማከናወን እየተሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከአውግስታ- ወይራ መጋጠሚያ ድረስ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ ፕሮጀክት በተሻለ የግንባታ ፍጥነት ለማጠናቀቅ...

ነባር እግረኛ መንገዶችን የማዘመን እና የጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ የካቲት 2 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ዘመናዊ የእግረኛ መንገዶችን በመዘርጋት ለአገልግሎት...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወራት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ ስጋት ታሳቢ ያደረገ የካናል ግንባታ ስራ እያከናወነ ነው

ባለስልጣኑ በአያት ቁጥር ሁለት የጋራ መኖሪያ መንደር ውስጥ 600 ሜትር ርዝመት እና ከ3.5 እስከ 4.5 ሜትር ከፍታ ያለው የውሃ መተላለፊያ...