+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

በዓይነቱ ልዩ የሆነው የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 90 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፡- መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የግንባታ ስራው መስከረም 20 ቀን 2012 ዓ.ም የተጀመረው የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ...

የቦሌ ሚካኤል ተሸጋጋሪ ድልድይ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመዲናዋ ቀለበት መንገድ ላይ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናቅ ለመቀነስ የሚያስችል ስልት ቀይሶ እየሠራ ይገኛል፡፡ በተለይም ከፍተኛ...

የአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ ሚካኤል አከባቢ የሚገኘው ከአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ...

ከጎፋ መብራት ኃይል ወደ ሳሪስ አደይ አበባ የሚወስደው አቋራጭ መንገድ በጥገና ላይ ነው

መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በአገልግሎት ዘመን ብዛትና በአጠቃቀም ችግር...

የለቡ ማሳለጫ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ እያስገነባቸው ከሚገኙ በርካታ የመንገድ ማሳለጫዎች መካከል አንዱ...

የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጉዳት የደረሰባቸውን የአስፋልት መንገዶች የጥገና ስራ በስፋት እያከናወነ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያሳልጡና የሚያዘምኑ ሁለት ስምምነቶችን በዛሬው እለት ከቻይና ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከአለም ባንክ በተገኘ የ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ በዛሬው እለት የተፈረመው ውል ስምምነት የመጀመርያው ለከተማው የሚመጥኑ...

የባለስልጣኑ ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ 111ኛ፣በኢትዮጵያ ለ46ኛ ጊዜ የተከበረውን...

በዓለም ዙሪያ ላሉ ሴቶች ሁሉ ለአለማቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 )እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት እያስመረቃቸው ያሉ ፕሮጀክቶች በፎቶ (ምንጭ፥ የከንቲባ ጽ/ቤት)