+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ቀጨኔን ከሽሮ ሜዳ የሚያገናኘው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ እስከ ሽሮ ሜዳ ቁስቋም ማሪያም ድረስ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ...

ከእንጦጦ ፍተሻ ኬላ-ፂዮን ሆቴል እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ መልሶ ግንባታ ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከእንጦጦ ፍተሸ ኬላ – ፂዮን ሆቴል የሚደርሰውን የመንገድ...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች የፀረሙስና ትግሉን ስኬታማ ለማድረግ የበኩላቸውን ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን አረጋገጡ

19ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ውይይት ተካሂዷል። አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ...

34ኛውን አለም አቀፍ የፀረ-ኤድስ ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ33ኛ...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 68 በመቶ ደርሷል፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት አጠቃላይ አፈፃፀሙ 68 በመቶ ላይ...

መንገዶቻችንን ከጉዳት እንጠብቅ

ዛሬ እንደ ቀልድ ማንሆል ውስጥ የጣልናት ፕላስቲክ ነገ የጎርፍ ማዕበል አስከትላ ማህበረሰባዊ ቀውስ ልትፈጥር እንደምትችል ልብ እንበል፡፡ የዛሬን ብቻ ሳይሆን...

መንገዶች የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ተገቢው ጥገና እየተደረገላቸው ነው፡፡

ፎቶ፡- ከአቡነ ጴጥሮስ እስከ ፓስተር – የተጎዳ የአስፋልት ክፍልን በማንሳት የተካሄደ ጥገና

የቦሌ ማሳለጫ ድልድይ በጥገና ስራ ላይ

የቦሌ ማሳለጫ ድልድይ ከፍተኛ የትራፊክ እንቅስቃሴ ከሚያስተናግዱ የከተማዋ የመንገድ ክፍሎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ የጥገና ስራው የትራፊክ ፍሰቱ...

ሲ.ኤም.ሲ በርታ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የድልድይ ግንባታ ስራ እየተከናወ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠታቸው ምክንያት እድሳት የሚያስፈልጋቸውን ድልድዮች ለይቶ...

ከእንጦጦ ፍተሻ ኬላ ወደ ፅዮን ሆቴል አቅጣጫ የሚወስደው ዋና መንገድ አስፋልት ጥገና ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከእንጦጦ የፍተሻ ኬላ ወደ ፅዮን ሆቴል አቅጣጫ የሚወስደውን...