+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

2015 በጀት ዓመት 611.6 ኪ.ሜ የጥገና ስራዎችን ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት 611.6 ኪ.ሜ ርዝመት ያላቸው ልዩ...

በ2015 በጀት ዓመት 254.9 ኪ.ሜ የግንባታ ስራዎችን ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት 254.9ኪ.ሜ የሚሸፍኑ ልዩ ልዩ የመንገድ...

መልካም አዲስ ዓመት!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2015 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣...

ባለስልጣኑ በ2014 በጀት ዓመት 891.7 ኪሎ ሜትር የግንባታና የጥገና ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2014 በጀት ዓመት 857.1 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኡራኤል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደውን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የተገነባውን አዲስ መንገድ የሰላም ጎዳና ብሎ ሰየመ!!

በሰላም ጎዳና ስያሜ መርሀ ግብር ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ፣ ዶ/ር...

የባለስልጣን መስርያቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 02 ቀን 2014 ዓ.ም፡- “ጳጉሜን በመደመር” በሚል መሪቃል የበጎ ፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች...

የሰብቤዝ ንጣፍ ስራ አየርጤና ታክሲ መናሃሪያ አካባቢ

በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ የአስፓልት መንገድ ሲኤምሲ ወረዳ 13 ጽ/ቤት አካባቢ

በክረምት ለመንገዶች በውሃ መጥለቅለቅ ዋናዉ መንስኤ የፍሳሽ መስመሮች በቆሻሻ መደፈን ነው፡፡

ይህን ለመከላከል የሚያስችል የፍሳሽ ማስወገጃዎችን የማጽዳት እና የወጣውን ቆሻሻ የማንሳት ስራ ከኮተቤ 02 እስከ ሲቪል ሰርቪስ ተከናውኗል::