+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተሸከርካሪ ግጭት ምክንያት ከ4.2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ደርሷል

አዲስ አበባ ሚያዝያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ በተሸከርካሪዎች ግጭት ምክንያት...

በከተማዋ በክረምት ጐርፍ ስጋት የሆኑ አካባቢዎች ተለይተው የማሻሻያ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለጐርፍ ስጋት ናቸው ተብለው በተለዩ አካባቢዎች ላይ የዝናብ...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላዉ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል ይመኝላችኋል!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!

ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኑሮ ድጎማ ድጋፍ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን መጪዎቹን የፋሲካ እና የኢድ አል-ፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ከስድስት ሺህ ብር በታች የወር ደመወዝ ለሚያገኙ...

እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን

የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ የቀኝ መስመር ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በውስጠኛው ቀለበት መንገድ ላይ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር ለመፍታት እየተገነቡ...

በአራዳ ህንፃ አካባቢ የድሬነጅ መስመር መልሶ ግንባታ እና ፅዳት ተከናነወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሰልጣን የከተማዋን የመንገድ ዳር ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ደህንነት በመፈተሽ የድሬኔጅ...

በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተጋለጡ መንገዶች ጥገና እንደቀጠለ ነው። በያዝነው ሳምንት የመንገድ ጥገና ከተከናወነባቸው...

በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታ ደረጃ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያየ ምክንያት ለብልሽት የተዳረጉ አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት በመልሶ ግንባታ...