+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

አዲስ አበባ፣መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የ36ኛው የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ እና 42ኛው የአስፈፃሚዎች...

በክረምት ወቅት የሚከሰት የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ የድሬኔጅ መስመሮች ጥገና እና ፅዳት ስራ በስፋት እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በአፈር፣ በቆሻሻና መሰል ምክንያቶች የተደፈኑ እና...

የባለስልጣኑ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀንን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ቀን 2015ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ47ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም...

የለቡ ማሳለጫ ድልድይ ሌላኛው የከተማዋ ፈርጥ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል እየተገነባ የሚገኘው ግዙፍ የማሳለጫ ድልድይ በቅርብ ጊዜ...

በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት የመንገድ ዳር መብራት ጥገና ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣የካቲት 28 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከመንገድ ግንባታ እና ጥገና በተጨማሪ የከተማዋ የነዋሪዎች የምሽት እንቅስቃሴ የተሳካ...

ቦሌ አራብሳ5 ኮንዶሚኒየም ሎት1 እና 2 የመንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ስራው በወቅቱ ባለመጠናቀቁ ፕሮጀክቱ በታሰበው ፍጥነት እንዳይከናወን ተፅኖ አሳድሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ቦሌ አራብሳ 5 ሎት 1 እና 2 የጋራ...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የትራፊክ ፍሰቱን ይበልጥ ምቹ ለማድረግ በየዓመቱ

በከፍተኛ በጀት የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በማከናወን የከተማችንን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። ይሁን እንጂ በመንገድ ሀብት አጠቃቀም ጉድለትና ኃላፊነት...

ከቆሬ አደባባይ ወደ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የሚወስደው የአስፋልት መንገድ ጥገና ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት የትራፊክ ፍሰቱን የተሳለጠ ለማድረግ በብልሽት ምክንያት ለትራፊክ...

የጥምር 12 ኮዬ ፈጬ2 ሎት1 የመንገድ ፕሮጀክት 17.8 ኪ.ሜትር የሚሸፍን የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በኮዬ ፍጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ...

የአጉስታ – ወይራ ሰፈር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፋልት ማንጠፍ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ መጋጠሚያ ድረስ ተሻሽሎ እየተገነባ የሚገኘው...