በጎማቸው ጭቃ በመያዝ መንገድ ያበላሹ 14 አሽከርካሪዎች ተቀጡ!
በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው በክፍለከተማው በተሽከርካሪ መንገዶች ላይ ተረፈ ምርንትን መንገድ ላይ በማንጠባጠብ እና...
በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው በክፍለከተማው በተሽከርካሪ መንገዶች ላይ ተረፈ ምርንትን መንገድ ላይ በማንጠባጠብ እና...
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የካቢኔ አባል ካልሆኑ የከተማ አስተዳደሩ አስፈፃሚ ተቋማት መካከል በ2017...
በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቢሮዎች፣ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች እውቅናና ሽልማት አበርክተናል። በዚሁም...
የግምገማ መድረኩ መሰረታዊ ጭብጦች፦ የአመራር ውህደት እና ቅንጅት በከተማዋ ለተመዘገቡ እመርታዎች መሰረት መሆኑ፤ ከማዕከል እስከ ወረዳ እና ቀጠና ያለው የፓርቲ...
ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ ጀምረናል። የ2017 በጀት ዓመት ከመቼውም የበለጠ...
ዛሬ የመረቅናቸዉ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገል እና የትጋት ዉጤቶች ናቸዉ። በእርጅና ብዛት የተጎሳቀሉ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የፈጠሩ፣...
ከዚህም ጎን ለጎን በቀጣይ በተቋሙ ለሚካሄደው ሪፎርም ማስፈፀሚያ በተዘጋጀው መመሪያ ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፤...
በከተማችን እየተመዘገበ ያለው ውጤት አዲስ አበባ ደረጃዋን በሚመጥን የእድገት ደረጃ ውስጥ ያለች መሆኑን የሚያመላክት ነው ፡፡ አቶ ሞገስ ባልቻ በብልፅግና...
በካፒታል ፕሮጀክት ተግባራዊ ያደረግናቸው የልማት ስራዎች ዘላቂ ልማትን የሚያረጋግጡ ፤የገቢ ምጭን የሚያሳድጉና ወጪ የሚቀንሱ ናቸው::የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ እና...
የመንገድ መሠረተ ልማት፡- 135 ኪ.ሜ የተሽከርካሪ መንገድ፣ 246 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፣141 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣ 43 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣ 53...