ለመላው የባለሥልጣን መሰሪያቤታችን ሠራተኞች እና አጋሮቻችን፤
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የካቢኔ አባል ካልሆኑ የከተማ አስተዳደሩ አስፈፃሚ ተቋማት መካከል በ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈፃፀም በ3ኛ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል።
ተቋሙ ላስመዘገበው ስኬት ላበረከታችሁት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱና በራሴ ስም ከልብ አመሠግናለሁ።
ሙህዲን ረሻድ (ኢንጅነር)
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
ዋና ዳይሬክተር
