+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ቋሚ ኮሚቴው የመስክ ምልከታውን በማጠናቀቅ ግብረ መልስ ሰጠ።

በአዲስ አበባ ምክር ቤት፤ የመሰረተ ልማትና ማዘጋጀቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የፕሮጀክቶች እንቅስቃሴ ላይ በማተኮር ሲያካሂድ...

ቃላችንን በተግባር ለመፈፀም እንድንችል የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!

በአንድ ጊዜ አንድ ሺሕ መኪኖችን የማቆም አቅም ያለውን እና በሾላ ገበያና መገናኛ መካከል ያለውን ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚያቃልለውን የካ ቁጥር...

የቀለበት መንገድ የጥገና

ግንቦት 13 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ከሚያስተናግዱ የከተማዋ መንገዶች አንዱ በሆነው የውስጠኛው ቀለበት መንገድ ላይ የተጎዱ...

ከጃፓን መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ማሽነሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ምልከታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም፡- ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ጥገና አገልግሎት እንዲውሉ ከጃፓን መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ወደ...

የሆላንድ ኤምባሲ – ኮካ – አማኑኤል የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

ግንቦት 8 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከሆላንድ ኤምባሲ ወደ ኮካ – አማኑኤል የሚወስደው አቋራጭ መንገድ...

እንደስሟ በማበብ ላይ ያለች ውብ ከተማ – አዲስ አበባ

ትውልድ በመምህራን ይቀረፃል ፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል “በሚል መረሃሳብ የአዲስ አበባ ትምህርት ማህበረሰብ ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የከተማችን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የውይይት መድረኮቹን አካሄድ ተዘዋውረው የተመከቱ እና ሂደቱን...

በካዛንቺስ ኮሪደር ላይ የህግ ጥሰት የፈፀመ የመኪና ኪራይ ድርጅት አንድ መቶ ሺህ ብር ተቀጣ

AMN – ግንቦት 4/2017 ዓ.ም በካዛንቺስ ኮሪደር ላይ የህግ ጥሰት የፈፀመ የመኪና ኪራይ ድርጅት አንድ መቶ ሺህ ብር መቀጣቱን የቂርቆስ...

የቦሌ ሆምስ – ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ገፅታዎች

ከቦሌ ሆምስ የቀለበት መንገድ ወደ ጎሮ አይ.ሲ.ቲ ፓርክ አቅጣጫ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በከተማዋ ከሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...

የኮሪደር ልማት የአዲስ አበባን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ተመራጭነት አሳድጓል

የኮሪደር ልማት ሥራው የአዲስ አበባ ከተማን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ተመራጭነት ማሳደጉ ተገለጸ። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና የግብጽ...