+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከሁሉም በፊት የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!

ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ ማጠናቀቅን ባህል ያደረገችው አዲስ አበባ ዛሬም ተጨማሪ ብስራት ለነዋሪዎቿ እነሆ ብላለች!! ከአራት ኪሎ ፣ ቀበና እስከ ኬኒያ...

የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል።

አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ ይታያል። ባለፉት ሳምንታት የምሽቱን ውበት እንዳደነቅነው ዛሬ ደግሞ የማለዳን እይታ በኮሪደር ልማታችን ተመልክተናል። ለስኬቱ በሥራው...

አረንጓዴ አሻራችን ደምቆ ለውጤት እንዲበቃ – ነቃ!

ልክ እንደ አለፉት ዓመታት ሁሉ፣ ዘንድሮም በሀገር አቀፉ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ በንቃት በመሳተፍ፤ ዛሬን የምናጌጥበትና በረከቱ ለነገው ትውልድ የሚተርፍ...

የናሳው ሪልስቴት- አርሴማ ቀለበት መንገድ ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 25 ቀን 2016 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ አቅም እየገነባቸው ከሚገኙ አቋራጭ መንገዶች መካከል የሆነው...

የድሬኔጅ መስመር ፅዳትና ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ብልሽት የገጠማቸውን የድሬኔጅ መስመሮች በማፅዳትና...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የህፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቆ ተከፈተ

ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በዋናው መስሪያ ቤት ከ500 ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ያቋቋመው...

ከሜክሲኮ – ሳር ቤት

የኮሪደር ልማቱ ገፀ-በረከቶች

የሜክሲኮ – ሳር ቤት መንገድ አሁናዊ ገፅታ

በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ቀን 2016ዓ.ም፡- ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ...

የድል በር – ኬላ መንገድ ጥገና በተጠቃሚዎች ዕይታ

ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚያከናውናቸው መጠነ ሰፊ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች...