+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢ እቅድ አፈፃፀም ከ2010-2016 በጀት ዓመት እና የ2017 ዓመት እቅድ(በቢሊዮን ብር)

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በ2016 አፈፃፀምና የ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና በቀጣይ 2017 በጀት ዓመት...

በዛሬው የምክር ቤታችን ውሎ ለ2017 በጀት ዓመት 230.39 ቢሊዮን ብር በጀት አውጀናል።

ከዚህ ውስጥ 146.48 ቢሊዮን ብር (63.6%) ለካፒታል የተመደበ ሲሆን፣ 74.55 ቢሊዮን ብር (33.4%) ለመደበኛ ወይም ለአስተዳደርዊ ወጪ የተመደበ ነው። ለካፒታል...

የመሬት እና መሬት ነክ አፈፃፀም በተመለከተ:-

በበጀት ዓመቱ 1,504.27 ሄክታር መሬት ለተለያዩ የልማት ሥራዎች በማዘጋጀት 859.47 ሄ/ር መሬት በውሳኔና በጨረታ ማስተላለፍ ተችሏል፡፡ የተለያዩ ፕሮጀክት ማለትም የኮሪደር...

የገቢ አፈፃፀም በተመለከተ:-

በ2016 በጀት ዓመት 151 ነጥብ 68 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ146 ነጥብ 84 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ አፈፃፀሙ ከባለፈው...

የፕሮጀክት አፈፃፀም በተመለከተ በበጀት አመቱ 18,091 ፕሮጀክቶችን አጠናቀን ለህዝብ አገልግሎት ክፍት አድርገናል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በበጀት ዓመቱ በመዲናዋ የተከናወኑ የኮርደር ልማት ስራዎች

1. በመንገድ መሠረተ ልማት • ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ፣ • ከ96 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፣ • 100 ኪ.ሜ የብስክሌት...

ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ያልሆኑ ቦታዎች ፈጣን ማስተካከያ እንዲደረግባቸው የሥራ መመሪያ ተሰጠ

አዲሱ የባለሥልጣን መስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተለያዩ የሥራ ክፍል መሪዎችን አነጋግረዋል ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ...

ፈጣን ምላሽ ለሚጠይቁ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጥ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

ፈጣን ምላሽ ለሚጠይቁ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጥ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በክረምቱ ወቅት ሊከሰቱ ለሚችሉ የጎርፍ አደጋ ስጋቶች ፈጣን...

በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016፤ በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ...