+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

“የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረብሐራዊ እንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው!” በሚል መሪ ቃል 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ ጊዜ እየተከበረ...

ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮች የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ የሆኑ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የመንገድ ግንባታ...

ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 9 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በይፋ ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ...

የቀጨኔ ቁስቋም አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1 ቀን 2016፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራሱ አቅም በከተማዋ እየገነባቸው ካሉ በርካታ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል...

በመንገድ ግንባታ ስራዎች የሚያጋጥሙ ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት የሚያስችል የትስስር ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ‹‹ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ተሳትፎ ለዘላቂ የመንገድ መሰረተ ልማት›› በሚል መሪ ሀሳብ የአዲስ...

በኤምፔሪያል የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የተደራቢ አስፋልት ማልበስ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በውስጠኛው የቀለበት መንገድ ላይ እየተገነቡ ከሚገኙ የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል...

የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለተገልጋዮች ምቹ ለማድረግ የመቃረቢያና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታና ጥገና ተከናወነ

መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ ክፍሎች እያካሄደ ከሚገኘው መጠነ ሰፊ የመንገድ...

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመስከረም 24 ጀምሮ ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ መድረኮችን ያስተናግዳል:- ወ/ሮ እናትአለም መለሰ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ እናትአለም መለሰ ከዛሬ ጀምሮ የምታስተናግዳቸው ዓለም አቀፍ፣ አሕጉር አቀፍ እንዲሁም አገር አቀፍ...