+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ለትራፊክ ፍሰት መሳለጥ አስተዋፅኦ ያላቸው የአቋራጭ መንገዶች ግንባታ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፡- መስከረም 18 ቀን 2016 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ኃይል በርካታ መጋቢና አቋራጭ መንገዶችን በመገንባት በመዲናችን...

በግንባታ እንቅስቃሴዎች ሳቢያ በመንገድ ሀብት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት አሳሳቢ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የትራፊክ ፍሰቱን ይበልጥ ምቹ...

የድልድዮች ጽዳትና ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለረጅም ጊዜ አገልግሎት በመስጠትና በተለያዩ ምክንያቶች ለከባድ ብልሽት...

የስራ ላይ ደህንነት አጠባበቅ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቤት እሰከ ከተማ ማዕከል ጋር በመተባበር በመንገድ ግንባታ...

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያግዝ፣ በአደጋ ተጋላጭነትና በመንገድ ደህንነት ላይ ያተኮረ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

መስከረም 9 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በማሽከርከር ሙያ ላይ ለተሰማሩ የባለሥልጣኑ ሰራተኞች በአደጋ ተጋላጭነትና...

የሠላምና የፍቅር መገለጫ የሆኑት የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ትውፊታቸው ተጠብቆ በሠላም በሚከበሩበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ የሰራተኞች ውይይት ተካሄደ ።

መስከረም 08 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራርና ሰራተኞች የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ...

በ2016 በጀት ዓመት 902 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባስልጣን በ2016 በጀት ዓመት 902 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ልዩ...