+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የባለስልጣኑ አመራሮችና ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች ጳጉሜ 1 ቀን የሚከበረውን የአገልጋይነት ቀን...

2016ዓ.ም ጳጉሜን ለኢትዮጵያ  መልካም አዲስ ዓመት!

ለመጪው አዲስ ዓመት – ጎዳናም እንደ ቤት እየተዋበ ነው

አዲስ ዓመት፤ ብሩህ ተስፋ ሰንቀን፣ ነገን በተሻለ ዕይታ የምንቀበልበት የዘመን ሽግግር ምዕራፍ እንደሆነ ይታወቃል። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፤ የትናንት ጉድለቶቻችን...

በእግረኛና ተሸከርካሪ መተላለፊያ መስመር ላይ የግንባታ ግብዓትና ተረፈ-ምርት በሚያከማቹ አካላት ላይ የሚወሰደው የእርምት እርምጃ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተሸከርካሪ እና የእግረኛ መንገዶች ላይ የግንባታ ግብአትና ተረፈ...

ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች የመንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ዋና ዋና እና አቋራጭ...

በመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት በሚያደርሱ ህገ-ወጥ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አባባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት እያደረሱ በሚገኙ ህገ-ወጦች...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ሠራተኞች የመፈፀም አቅምን የሚያሳድጉ አጫጭር ስልጠናዎች እየተሰጡ ነው

ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የዝግጅት ምዕራፍ ከሚያከናውናቸው አበይት ተግባራት መካከል...

በ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ምዘና ላይ ለተሳተፉ የኮሚቴ አባላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የባለሥልጣን መስሪያቤቱ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ምዘና በተሣካ ሁኔታ መካሄዱ ተገለፀ በምዘና...

የሚዲያ ተቋማት በተጨባጭ የተከናወኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማቶችን በአካል ተገኝተው መጎብኘት ለሚዛናዊ ተግባቦት ወሳኝ ነው።

“አዲስን በሚዲያዎች እይታ” በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ተቋማት እና ጋዜጠኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን፣ ታላላቅ (Mega) ፕሮጀክቶችን...