+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ባለፉት አራት ወራት ከ11 ኪሎ ሜትር በላይ ርቀት የሚሸፍን የአስፋልት መንገድ ጠግኗል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አራት ወራት 11.8 ኪ.ሜ የሚሸፍን...

ከአውቶብስ ተራ በመሳለሚያ እስከ 18 ማዞሪያ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት አካል የሆነው ድልድይ አሁናዊ የግንባታ አፈፃፀም

መንገዱ በአጠቃላይ 3.35 ኪሎ ሜትር ያለው ሲሆን ወንዝ ተሸጋሪ ድልድዩ 52 ሜትር ርዝመት ኖሮት እየተገነባ የሚገኝ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ...

የባለስልጣኑ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማህበር አዳዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን መረጠ

አዲስ አበባ፣ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማህበር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ለሁለተኛ ጊዜ...

ባሳለፍነዉ ሳምንት የመንገድ ጥገና ሥራዎች በከፊል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ሥራዎች ጎን ለጎን በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው የትራፊክ ፍሰቱን ሊያስተጓጉሉ የሚችሉ መንገዶችን በመለየት...

የትራፊክ መጨናነቅ ችግርን ይፈታል ተብሎ የታመነበት የማሳለጫ ድልድይ ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ችግርን ይፈታሉ ተብለው በግንባታ ላይ ከሚገኙት ግዙፍ...

የውሃ መፋሰሻ መስመሮች እድሳትና የፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት በአፈር፣ በቆሻሻና መሰል ምክንያቶች ለብልሽት...

ከቦሌ -ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጨማሪ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ -ጎሮ አይ.ሲ .ቲ ፓርክ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት...

ቂርቆስ ማርገጃ – ቡልጋሪያ የመንገድ ግንባታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ቀን 2015ዓ.ም፡- ታህሳስ 10 ቀን 2014ዓ.ም የተጀመረው የቂርቆስ ማርገጃ -ቡልጋርያ የመንገድ ግንባታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል፡፡...

ከአፍሪካ ህንፃ- ጀሞ መስታወት ፋብሪካ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 68.2 በመቶ ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለምዶ አፍሪካ ህንፃ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ጀምሮ እስከ ጀሞ መስታወት ፋብሪካ የሚደርሰው የመንገድ...

የአንበሳ ጋራዥ – ናሳው ሪል ስቴት አርሴማ ቀለበት መንገድ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ኃይል እያስገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...