+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የተከናወነ የድልድይ ስር የማጽዳት ስራ በጉርድ ሾላ

ከምናዬ ህንጻ ወደ ካርል አደባባይ መንገድ የሲሚንቶ ኮንክሪት ጥገና

በርታድልድይ – የድሬኔጅ ሥራ

የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ከርብስቶን ሥራ በእቴጌ መነን ት/ቤት

“ልዩ ምስጋና ለቄራና አካባቢው ማህበረሰብ !!

መንገዱ ክረምት ከበጋ ሲሰራ የተለያዩ ችግሮችን በትዕግስት አብራችሁን ያለፋችሁ ፣ መንገዱ የሚሰራባቸውን እቃዎች በመጠበቅ አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ የቄራ አካባቢ ማህበረሰብን እና...

የግንባታ ፍጥነትን ከጥራት ጋር አዋህዶ የተጠናቀቀው የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፡- ነሀሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ የፕሮጀክት አፈፃፀም ፍጥነትን ከጥራት ጋር በማዋሀድ የግንባታ...

ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

“ቀን ከሌሊት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ 24 ሰአታትን 7 ቀናቶችን በትጋት የስራ ባህላችሁ ላደረጋችሁ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች እና...

አሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፡- ነሀሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የፑሽኪን አደባባይ-ጎፋ ማዞሪያ-ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...

በአይነቱ ልዩ የሆነው የፑሽኪን – ጎተራ ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክት በነገው እለት ነሃሴ 9 ቀን ለምረቃ ይበቃል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ አበባ ስሟንና አለም አቀፍ ደረጃዋን የሚመጥን፤ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ብሎም የከተማዋን የትራንስፖርት ችግሮች ለመቅረፍ ከፍተኛ...

የሕዳሴ ግድብ 3ኛው ዙር ውኃ ሙሌት በስኬት ተጠናቅቋል፡፡

“3ኛውን ዙር ውኃ ሙሌት በታሰበው ጊዜ ማጠናቀቅ ስለቻልን የዓባይ ልጆች ሁሉ እንኳን ደስ ያለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዳሴ...