+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በተለምዶ አፍንጮ በር ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የሚገኘዉ የድጋፍ ግንብ ጥገናዉ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ ጥር 05 ቀን 2015፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም የመፍርስ አደጋ አጋጥሞት የነበረዉን አፍንጮ በር አካባቢ...

አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 4 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡...

አያት ለሚኩራ ክፍለ ከተማ አካባቢ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 04 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአክሰስ መንገድ በመገንባት የመንገድ መሠረተ ልማትን ተደራሽ ለማድረግ...

እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ

ቤት ለእምቦሳ፤ እምቦሳ እሰሩ

አንድ ሰው አዲስ ቤት ሰርቶ ሲያስመርቅ ወዳጅ ዘመዱ ሁሉ ባለቤቱን “ቤት ለእምቦሳ” በማለት ደስታቸውን የመጋራት ጠንካራ ባህል አለን፡፡ የቤቱ ባለቤትም...

እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ

ባለስልጣኑ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የገነባውን የጋራ መኖርያ ህንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቂርቆስ ክ/ከተማ ጋር በመተባበር ሰላም ጎዳና አከባቢ ለአቅመ ደካማ...

ለብልሽት የተዳረጉ አጫጭርና አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመጠገን የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እያከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ...

የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ የቀኝ ክፍል ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መስመር ላይ የሚገኘው የኢምፔሪያል ተሸጋጋሪ ድልድይ የቀኝ ክፍል ዛሬ...

ከቦሌ ሰማይ ስር…

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ማሳለጫ ፕሮጀክቶች መካከል በደቡባዊ ምስራቅ የቀለበት መንገድ ክፍል እየተገነባ የሚገኘው የቦሌ ሚካኤል አደባባይ...