+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

“አጠናቀን የምናስመርቃቸው ፕሮጀክቶች ለህዝቡ የገባነውን ቃል በተግባር እየፈፀምን ለመሆናችን በቂ ማሳያዎች ናቸው!” ወ/ሮ እናትአለም መለሰ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው እለት የተለያዩ ተገንብተው የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት ያደርጋል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ካፒታል በጀት ተገንብተው በነገው...

ባለስልጣን መስሪያቤቱ በበጀት ዓመቱ ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት በአጠቃላይ 866.11 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን...

በወንዞች ዳርቻና በድልድዮች ሥር የሚደፋው ቆሻሻና የግንባታ ተረፈ ምርት ባስከተለው ጎርፍ መንገዶች ለጉዳት እየተጋለጡ ነው

በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች በወንዝ ዳርቻዎችና በድልድዮች ሥር በተደጋጋሚ በሚደፋ ቆሻሻና የግንባታ ተረፈ-ምርት ሳቢያ የወንዝ ውሃ ወደ መንገድ በመውጣት የትራፊክ እንቅስቃሴውን...

በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ስጋት የመከላከል ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተብለው በተለዩ አካባቢዎች በልዩ ልዩ ግንባታና...

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሠራተኞች 25 ሺህ የአፕል ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ...

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሁላችንንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ነው”

ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል በከተማዋ ኮሙኒኬሽን መዋቅር ስር...

እስራኤል ኢምባሲ አካባቢ በሚከናወን የህንፃ ግንባታ ሥራ ምክንያት ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት በእግረኛ መንገድ ላይ ጉዳት ደርሷል።

እስራኤል ኢምባሲ አካባቢ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት ምክንያት መገናኛ አካባቢ ጭምር መንገድ ስለተዘጋ በዚህ አካባቢ የምትጓዙ ሰዎች አማራጭ መንገድ ተጠቀሙ!

የከተማዋ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የመንገድ ግንባታና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 2 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ከፍተኛ ግብር ከፋዮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ የተለያዩ...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለም/ቤት ካቀረቡት ሪፖርት /በበጀት አመቱ ከመንገድ ልማት አንፃር የተከናወኑ ተግባራት/

የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜን እና ገንዘብን የሚቀንሱ...