+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የቀጨኔ ቁስቋም አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1 ቀን 2016፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራሱ አቅም በከተማዋ እየገነባቸው ካሉ በርካታ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል...

በመንገድ ግንባታ ስራዎች የሚያጋጥሙ ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት የሚያስችል የትስስር ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ‹‹ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ተሳትፎ ለዘላቂ የመንገድ መሰረተ ልማት›› በሚል መሪ ሀሳብ የአዲስ...

በኤምፔሪያል የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የተደራቢ አስፋልት ማልበስ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በውስጠኛው የቀለበት መንገድ ላይ እየተገነቡ ከሚገኙ የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል...

የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለተገልጋዮች ምቹ ለማድረግ የመቃረቢያና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታና ጥገና ተከናወነ

መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ ክፍሎች እያካሄደ ከሚገኘው መጠነ ሰፊ የመንገድ...

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመስከረም 24 ጀምሮ ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ መድረኮችን ያስተናግዳል:- ወ/ሮ እናትአለም መለሰ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ እናትአለም መለሰ ከዛሬ ጀምሮ የምታስተናግዳቸው ዓለም አቀፍ፣ አሕጉር አቀፍ እንዲሁም አገር አቀፍ...

የሰሚት 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23 ቀን 2016 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ኃይል ከሚገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...

የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችሉ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በዚህ ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል ቅድመ-ዝግጅት በበዓሉ ማክበሪያና እንግዶች በሚተላለፉባቸው...

የውስጠኛው ቀለበት መንገድ ክፍል የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው፡፡

መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰበትን የውስጠኛውን የቀለበት መንገድ ክፍል...

ባለሥልጣን መስሪያቤቱ በቅርቡ የተረከባቸውን አዳዲስ ማሽነሪዎች በመጠቀም የመንገድ ጥገና ሥራውን በማፋጠን ላይ ነው።

መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም፣ በጠጣር ቆሻሻዎች ተደፍነው አገልግሎት መስጠት...