+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በሩብ ዓመቱ ከ308 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ308 ኪሎ...

የቃሊቲ አደባባይ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ 89 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በደቡባዊ አዲስ አበባ አቅጣጫ እያስገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች...

ከጦር ኃይሎች ወደ ዊንጌት የሚወስደው የቀለበት መንገድ ክፍል ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣ በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ የተለያዩ...

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና የምክር ቤት አባላት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል::

ከቻይናው ኤግዚም ባንክ ይገኛል የተባለው ብድር ባለመገኘቱ ለረዥም ጊዜያት የህዝብ ቅሬታ ምንጭ የነበረው አሁን በከተማው አቅምና በጀት በመገንባት ላይ የሚገኘው...

ከአይሲቲ ፓርክ ወደ ጎሮ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ጥገና ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት የመንገድ ጥገና ስራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡ ባለስልጣን...

በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተጋለጡ መንገዶችን በመጠገን የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር ለማስቻል እየተሰራ ነው

ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለረጅም ጊዜያት አገልግሎት በመስጠት የተጎዱና ለተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አመቺ...

ቋሚ ኮሚቴው ለመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ማነቆ የሆኑ ችግሮች እንዲፈቱ የበኩሉን እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በመንገድ...

የለቡ ትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ 80 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ለቡ መብራት ኃይል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው የለቡ...

ወደ ኮልፌ የግብርና ምርት መሸጫ የገበያ ማዕከል የሚወስደው መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ከአንፎ – ቤተል የተገነባው እና ወደ ኮልፌ ግብርና ምርት መሸጫ የገበያ ማዕከል የሚወስደው መንገድ 520 ሜትር ርዝመትና 20 ሜትር የጎን...

ባለስልጣኑ በ2015 በጀት ዓመት ባስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ባስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም ከከተማ አስተዳደሩ እውቅና...