+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የቃሊቲ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራ እየተፋጠነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የቃሊቲ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ቀሪ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች...

መንገድን በተመለከተ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለምክር ቤት አባላት ከተናገሩት

አሁን ባለው ሁኔታ የአዲስ አበባ መንገድ ሽፋን ከተማዋን የሚመጥን አይደለም፤ ይህንን መነሻ በማድረግ የመንገድ የመሰረተ ልማቶች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ የሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በተለያዩ ምክንያቶች ብልሽት የገጠማቸውን የከተማዋን መንገዶች የመጠገን ሥራ በተለያዩ ማዕዘናት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ባሳለፍነው...

የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቢሶችን ወደ ስራ አስገብተናል።

ዛሬ ወደ ስምሪት ያስገባናቸውን ጨምሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ 177 ፣ በከተማው በጀት 200 በጠቅላላ 377 አዳዲስና ዘመናዊ የከተማ አውቶቢሶችን...

በወንዞች ዳርቻ አፈር ማከማቸት በከተማዋ የጎርፍ አደጋ እንዲከሰት ምክንያት እየሆነ ይገኛል!

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ የወንዞች ዳርቻ አካባቢ ግለሰቦች ለሚያከናውኗቸው ልዩ ልዩ...

በመንገድ ሀብት ላይ ህገ-ወጥ ተግባር በሚፈፅሙ አካላት ላይ የሚወሰደውየማስተካከያ እርምጃ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በመንገድ መሰረተ ልማት...

መንገድ የሁላችንም የጋራ ሀብት ነው፤ ከህገ ወጥ ተግባራት ልንጠብቅ ይገባል!

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10 ቀን 2016ዓ.ም፡-አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የትራፊክ ፍሰቱን ይበልጥ ምቹ ለማድረግ በየዓመቱ...

የአውጉስታ – ወይራ የመንገድ ፕሮጀክት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ከአውግስታ ወይራ ሰፈር አካባቢ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ደረጃ የአስፋልት...

ባለስልጣኑ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የገነባውን መኖርያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በተለምዶ 30 ቀበሌ...

የግንባታ ግብዓቶችን በእግረኛና በተሽከርካሪ መንገዶች ላይ በማራገፍ መንገድ በዘጉ አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በተገነቡ የእግረኛ እና የተሸከርካሪ መንገዶች...