+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ አመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል።

1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ የሴት ባክ (setback) ፕላን ትግበራ ከመንገድ ያላቸው ርቀት...

የቀጨኔ መቀጠያ -ጉጃ በር መንገድ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል አጫጭር እና አቋራጭ መንገድ በመገንባት፣ የህብረተሰቡን የመንገድ መሰረተ ልማት ጥያቄ እየመለሰ ከሚገኝባቸው ፕሮጀክቶች...

የመንገድ ዳር የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ፅዳት ሥራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በአፈር፣ በቆሻሻና መሰል ምክንያቶች የተደፈኑ...

ከጀሞ አፍሪካ ሕንፃ ወደ ጀሞ መስታዎት የተገነባው መንገድ የአካባቢውን የትራፊክ ፍሰት እያቀላጠፈ እንደሚገኝ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል እየገነባቸው ከሚገኙ መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው...

External Audit Report July 7,2023

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፦ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ቃል የተሰናዳው ህዝባዊ ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል።

የምክክር መድረኩን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፣ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ...

ዛሬ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ ጋር በመሆን በኮሪደር ልማት ምክንያት በፈረሱ ቤቶች ምትክ በቤተክርስቲያኒቱ የሚገነባ ህንፃ የመሠረተ ድንጋይ አስቀምጠናል።

ቤተ ክህነት የከተማውን ልማት ሥራ በላቀ ሁኔታ በመደገፍ እና ለኮሪደር ልማት ስራዎች መጀመር፤ በማፍረስ ሂደትም ሆነ መልሶ በመገንባት ሂደት እንዲሁም...

የተረጅነት አስተሳሰብን በማስወገድ በውስጥ አቅም ችግሮችን ለመፍታት መረባረብ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች “ከተረጅነት አስተሳሰብ መላቀቅና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ...

የኮሪደር ልማቱ እውን ያደረገው የከተማችን የምሽት ገፅታ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በኮሪደር ልማት ሥራዎች ላይ ተወያይቶ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እና ውሳኔ ተላልፏል።

በኮሪደር ልማት ሥራው ሂደት ያለበት ደረጃ እና በሂደት ለሥራው መሳለጥ የተወሰደው የተቀናጀ አመራር ሂደት ለካቢኔ አባላት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን...