+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የባለስልጣን መስርያቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 02 ቀን 2014 ዓ.ም፡- “ጳጉሜን በመደመር” በሚል መሪቃል የበጎ ፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች...

የሰብቤዝ ንጣፍ ስራ አየርጤና ታክሲ መናሃሪያ አካባቢ

በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ የአስፓልት መንገድ ሲኤምሲ ወረዳ 13 ጽ/ቤት አካባቢ

በክረምት ለመንገዶች በውሃ መጥለቅለቅ ዋናዉ መንስኤ የፍሳሽ መስመሮች በቆሻሻ መደፈን ነው፡፡

ይህን ለመከላከል የሚያስችል የፍሳሽ ማስወገጃዎችን የማጽዳት እና የወጣውን ቆሻሻ የማንሳት ስራ ከኮተቤ 02 እስከ ሲቪል ሰርቪስ ተከናውኗል::

በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የተከናወነ የድልድይ ስር የማጽዳት ስራ በጉርድ ሾላ

ከምናዬ ህንጻ ወደ ካርል አደባባይ መንገድ የሲሚንቶ ኮንክሪት ጥገና

በርታድልድይ – የድሬኔጅ ሥራ

የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ከርብስቶን ሥራ በእቴጌ መነን ት/ቤት

“ልዩ ምስጋና ለቄራና አካባቢው ማህበረሰብ !!

መንገዱ ክረምት ከበጋ ሲሰራ የተለያዩ ችግሮችን በትዕግስት አብራችሁን ያለፋችሁ ፣ መንገዱ የሚሰራባቸውን እቃዎች በመጠበቅ አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ የቄራ አካባቢ ማህበረሰብን እና...

የግንባታ ፍጥነትን ከጥራት ጋር አዋህዶ የተጠናቀቀው የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፡- ነሀሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ የፕሮጀክት አፈፃፀም ፍጥነትን ከጥራት ጋር በማዋሀድ የግንባታ...