+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከአውቶብስ ተራ በመሳለሚያ እስከ 18 ማዞሪያ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት አካል የሆነው ድልድይ አሁናዊ የግንባታ አፈፃፀም

መንገዱ በአጠቃላይ 3.35 ኪሎ ሜትር ያለው ሲሆን ወንዝ ተሸጋሪ ድልድዩ 52 ሜትር ርዝመት ኖሮት እየተገነባ የሚገኝ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.