ባሳለፍነዉ ሳምንት የመንገድ ጥገና ሥራዎች በከፊል
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ሥራዎች ጎን ለጎን በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው የትራፊክ ፍሰቱን ሊያስተጓጉሉ የሚችሉ መንገዶችን በመለየት በቀንና በማታ ክፍለ ጊዜ በስፋት እየጠገነ ይገኛል፡፡
ባሳለፍነዉ ሳምንት የአስፋልት ጥገና ሥራ ከተከናወነባቸው መንገዶች መካከል ቦሌ ድልድይ፣ ካዲስኮ አካባቢ ቀለበት መንገድ፣ ከደጃች ውቤ – ፒያሳ አደባባይ፣ ከፒያሳ አደባባይ – ሰሜን ማዘጋጃ እና ሌሎችም ተጠቃሽ ናቸው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/
