የቦሌ ማሳለጫ ድልድይ በጥገና ስራ ላይ
የቦሌ ማሳለጫ ድልድይ ከፍተኛ የትራፊክ እንቅስቃሴ ከሚያስተናግዱ የከተማዋ የመንገድ ክፍሎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ የጥገና ስራው የትራፊክ ፍሰቱ በሚቀንስባቸው ጊዜያት ነባሩን የአስፋልት ክፍል ሙሉ በሙሉ በሚሊንግ ማሽን በማንሳት በአዲስ መልክ የአስፋልት ማንጠፍ ስራ እየተከናወነለት ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/
