+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ለባለስልጣኑ ባለ ሙያዎች የግራውንድ ፔኔትሬቲንግ ራዳር ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2015 ዓም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ግንባታ ስራ ወቅት መረጃን ለመሰብሰብ የሚያስችል ግራውንድ ፔነትሬቲንግ ራዳር...

ባሳለፍነው ሳምንት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች...

በግንባታ ላይ የነበረው የካርል አደባባይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በካርል አደባባይ አካባቢ የሚታየውን የትራፊክ ፍስት የተቀላጠፈ ለማድረግ...

ማስፈንጠሪያዎቹን በመጫን የትዊተር ፣ ኢንስታግራም እና ዩቱዩብ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ ፤ ሃሳብዎን ያጋሩ ፤ተሳትፎዎትን ያጠናክሩ

ማስፈንጠሪያዎቹን በመጫን የትዊተር ፣ ኢንስታግራም እና ዩቱዩብ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ ፤ ሃሳብዎን ያጋሩ ፤ተሳትፎዎትን ያጠናክሩ

ትዊተር:- https://twitter.com/AbabaCity ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/ ዩቱዩብ ፡- https://www.youtube.com/@addisababacityroadsauthori1369

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ባለፉት 6 ወራት 360 ኪ.ሜ የሚሸፍን የጥገና ስራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 360 ኪ.ሜ ርቀት የሚሸፍኑ...

የለቡ ማሳለጫ ድልድይ አሁናዊ ገፅታ

እርስዎስ ምን ታዘቡ?

በከፍተኛ የመንግሥትና የህዝብ ሀብት በተገነቡ የተሽከርካሪና የእግረኛ መንገዶች ላይ የሚፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመጠቆም የመንገድ መብት ጥሰትን ለመከላከል የድርሻችንን እንወጣ።

የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው

የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከብስራተ ገብርኤል ወደ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚወስደው መንገድ ላይ...

የኬላ ፈረንሳይ- ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስትያን አስፋል መንገድ ፕሮጀክት የድልድይ ኮንክሪት ሙሌት ስራ በመጠናቀቀ ላይ ነው

አዲስ አበባ፡- ጥር 12 ቀን 2015 ፣ የኬላ ፈረንሳይ- ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስትያን ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አንዱ...

በ6 ወራት ውስጥ 411.94 ኪሎ ሜትር የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ 442...