+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ቦሌ ሆምስ-ጎሮ ሌላው የመዲናዋ የመንገድ መረብ ማስተሳሰሪያ ፕሮጄክት

የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መረብ ይበልጥ በማስተሳሰር ቀልጣፋና ምቹ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እና የከተማዋን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በማፋጠን ዘመናዊ የከተማ...

ባለግርማ ሞገሱ የአቃቂ ወንዝ ተሻጋሪ ድልድይ

የቡልቡላ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ከቂሊንጦ እስከ ቱሉ ድምቱ ያለውን አካባቢ ማስተሳሰሪያ ገመድ የሚሆነው ግዙፉና ባለ ግርማ ሞገሱ የአቃቂ ወንዝ ተሻጋሪ...

በቀለበት መንገድ ላይ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቀለበት መንገድ ላይ የተጎዱ ቦታዎችን በመለየት የአስፋልት ጥገና...

ቋሚ ኮሚቴው በመንገድ መሰረተ ልማት ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዲፈቱ በክትትና ድጋፍ ስራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል

የተከበሩ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 5 ቀን 2015 ፣- በመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የአዲስ...

የቃሊቲ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የደቡብ አዲስ አበባ ክፍል ዋነኛ የወጪ ገቢ ኮሪዶር ሆኖ ለረጂም ዓመታት ሲያገለግል የቆየው...

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ጀርባ የድልድይ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

ግንቦት 1 ቀን 2015 አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጉለሌ ክፍለ ከተማ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት አካባቢ...

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለሚገነባው ማየት የተሳናቸው ሴት ህፃናት አዳሪ ት/ቤት የመቃረቢያ እና የምድረ ግቢ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ስራ ተጀመረ

ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቅርቡ የግንባታ ስራው ለሚጀመረው ማየት የተሳናቸው ሴት ህፃናት...

ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ወንዝ ዳርቻ በሚከናወን ህገወጥ ተግባር ምክንያት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ የጎርፍ አደጋ ስጋት ደቅኗል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በድልድዮች እና በወንዞች ዳርቻ አካባቢ በሚደፋ የግንባታ...

በክረምት ወቅት የሚከሰት የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ከወዲሁ በበጋ ወቅት ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ ይገኛ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወቅት የሚከሰት የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ የድሬኔጅ መስመር...

ባለስልጣኑ በ 9 ወራት ውስጥ ከ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት ውስጥ 639.9...