+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኑሮ ድጎማ ድጋፍ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን መጪዎቹን የፋሲካ እና የኢድ አል-ፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ከስድስት ሺህ ብር በታች የወር ደመወዝ ለሚያገኙ...

እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን

የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ የቀኝ መስመር ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በውስጠኛው ቀለበት መንገድ ላይ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር ለመፍታት እየተገነቡ...

በአራዳ ህንፃ አካባቢ የድሬነጅ መስመር መልሶ ግንባታ እና ፅዳት ተከናነወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሰልጣን የከተማዋን የመንገድ ዳር ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ደህንነት በመፈተሽ የድሬኔጅ...

በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተጋለጡ መንገዶች ጥገና እንደቀጠለ ነው። በያዝነው ሳምንት የመንገድ ጥገና ከተከናወነባቸው...

በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታ ደረጃ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያየ ምክንያት ለብልሽት የተዳረጉ አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት በመልሶ ግንባታ...

ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አራዳ ህንፃ የሚወስደው መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ...

World Bank financed Project AACRA TRANSIP project IDA 58160 and project number P151819 Audited Financial Statements for the Year ended 7,July 2022.

World Bank financed Project AACRA TRANSIP project IDA 58160 and project number P151819 Audited Financial Statements for the Year ended 7,July 2022.

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የከተማዋ ማዕዘናት እያከናወናቸው ከሚገኙ አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ጐን...

የኤምፔሪያል ማሳለጫ ድልድይ 65 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአካባቢውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር ያሻሽላል ተብሎ የታመነበት የኤምፔሪያል ማሳለጫ ድልድይ ግንባታ ከ65 በመቶ በላይ...