+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ባለፉት አስር ወራት ከ12 ሺህ በላይ የመንገድ ዳር መብራቶች ተጠግነዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ቀን 2015ዓ.ም፣- የከተማዋን ጎዳናዎች ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ለማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን እየተከናወኑ ከሚገኙ የመንገድ...

ከጎተራ ወደ አደይአበባ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ የጥገና ስራ ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል፡፡

ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከጎተራ በቡና ቦርድ ወደ አደይ አበባ የሚወስደውን አቋራጭ...

አዲስ አበባ ከተማ የሞተር አልባ ትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሳደግ እያከናወነችው ባለው የመንገድ መሰረተ-ልማት የብሉምበርግ ኢንሺዬቲቭ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

በዓለማችን የካርበን ልቀትን መቀነስና የትራንስፖርት አማራጮችን በማስፋት ለሰው ልጆች ጤንነት መጠበቅ አስተዋፀኦ ማድረግን ታሳቢ ባደረገው የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት Bloomberg...

የሰሚት 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመንገድ ግንባታ 81 በመቶ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ...

የቃሊቲ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክት የግራ ክፍልን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ ነው

ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ አደባባይ...

በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተዳረጉ የማንሆል ክዳኖችን በአዲስ የመተካት ስራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ ጎዳናዎች የድሬኔጅ መስመር ላይ የሚገኙና በልዩ ልዩ...

የአስፋልት ጥገና ስራ ከዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው 05 አደባባይ በመከናወን ላይ ነው

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው 05 አደባባይ የሚያወጣውን...

የቦሌ ሚካኤል ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ አሁናዊ ሁኔታ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ 6 የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድዮችን በተለያዩ አካባቢዎች በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ አሁኑ...

በልዩ ልዩ ግንባታ ሥራዎች ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ አካላት በመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን እንዲከላከሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ አካላት በመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት...

ከአደይ አበባ ስቴዲየም ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ የሚወስድ የመቃረቢያ መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአደይ አበባ ስታዲየም ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ የመወስደውን...