+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጥገና እና መልሶ ግንባታ ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ዳር የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮችን ደህንነት በመፈተሽ...

የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማድረግ የአክሰስ መንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በስፋት እያከናወናቸው ከሚገኙ የአስፋልት መንገድ ግንባታ እና...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የኮብልስቶን መንገድ ግንባታና ጥገና ስራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 9 ቀን 2015 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ ከአስፋልት መንገድ ግንባታ ጎን...

ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ የጥገና...

የቀራንዮ ድልድይ ግንባታ በመልካም አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ ሰኔ 8 ቀን 2015 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ውስጥ እየገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ...

የከተማዋ ዓይነ ግቡ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ አዳዲስ መንገዶች በዲዛይን ይዘታቸውም ሆነ በግንባታ የጥራት ደረጃቸው የላቁ በመሆናቸው፣ ከጊዜ ወደ...

ከቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ- ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከት አስፋልት የመንጠፍ ስራ እየተከናወነ ነው

ሰኔ 7 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ከቃሊቲ ቶታል – አቃቂ ድልድይ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክት የመጨረሻ ደረጃ...

ከቃሊቲ እስከ ቱሉ ዲምቱ በወፍ በረር ቅኝት

በአዲስ አበባ ከተማ በመገንባት ላይ ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል ከቃሊቲ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ ድረስ የሚዘልቀውና 11 ኪሎ...

ከደጃች ውቤ ወደ ሶር አምባ ሆቴል የሚያቋርጠው መንገድ የጥገና ስራ ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከደጃች ውቤ ወደ ሶር አምባ ሆቴል አቅጣጫ የሚወስደውን...

ከአደጋ የፀዳ የትራፊክ እንቅስቃሴ እንዲኖር እየተሰሩ የሚገኙ የመንገድ ዘርፍ ሥራዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመንገድ ጥገና መስክ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች መካከል የመንገድ ጠርዝና አካፋይ፣...