+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የባለስልጣኑ ሠራተኞች የኮቪድ 19 ክትባት እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች ለ2ኛ ዙር የኮቪድ 19 ክትባት እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡የባለስልጣኑ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው የመንገድ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ ቦታዎች የሚያደርገው ሁለገብ የመንገድ ጥገና ስራ...

በብልሽት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የመንገድ ዳር የውሃ መተላለፊያ መስመሮች እየተጠገኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመዲናችን የተለያዩ አካባቢዎች በልዩ ልዩ ምክንያቶች የተጎዱና በቆሻሻ...

በተከታታይነት እየተከናወነ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በዋና ዋና እና በአቋራጭ መንገዶች ላይ ተከታትይነት ያለው...

የአውጉስታ – ወይራ የመንገድ ፕሮጀክትን በተሻለ የግንባታ ፍጥነት ለማከናወን እየተሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከአውግስታ- ወይራ መጋጠሚያ ድረስ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ ፕሮጀክት በተሻለ የግንባታ ፍጥነት ለማጠናቀቅ...

ነባር እግረኛ መንገዶችን የማዘመን እና የጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ የካቲት 2 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ዘመናዊ የእግረኛ መንገዶችን በመዘርጋት ለአገልግሎት...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወራት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ ስጋት ታሳቢ ያደረገ የካናል ግንባታ ስራ እያከናወነ ነው

ባለስልጣኑ በአያት ቁጥር ሁለት የጋራ መኖሪያ መንደር ውስጥ 600 ሜትር ርዝመት እና ከ3.5 እስከ 4.5 ሜትር ከፍታ ያለው የውሃ መተላለፊያ...