በተከታታይነት እየተከናወነ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በዋና ዋና እና በአቋራጭ መንገዶች ላይ ተከታትይነት ያለው የአስፋልት ጥገና ስራ እያከናወነ ነው፡፡ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከዋና ዋና መንገዶች በተጨማሪ የአቋራጭና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች የአስፋልት ጥገና ሥራ በማከናወን የትራፊክ ፍሰቱን ምቹ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚህ ሳምንት የአስፋልት የጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከአንፎ አደባባይ – ዓለም ባንክ አደባባይ፣ ከሰሚት – ሳፋሪ – ፊጋ፣ ከመነን – ሽሮ ሜዳ እና ከጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ የሚያደርሱ መንገዶች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡በቀጣይም በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን መንገዶች በመለየት ቀጣይነት ያለው የመንገድ ጥገና ስራ በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የሚከናወን ይሆናል፡፡
The Naranjo algorithm is a frequently used causality assessment tool that can be indicative of an appropriate exclusion of alternative etiologies in cases of acute pancreatitis 34 dapoxetine priligy uk
Sanchez made a sharp pass to rookie Ryan Spadola on a deep out route in team drills best site to buy priligy