+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የቅየሳ እና የመረጃ አያያዝ አሠራርን የሚያጎለብት በተግባር የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ነው

መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የቅየሳ ባለሙያዎችን አቅም የሚያሳድግ በተግባር የተደገፈ ስልጠና በመሰጠት...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የድልድይ ጥገና እና መልሶ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በረጅም ጊዜ አገልግሎት እና በአጠቃቀም ጉድለት ምክንያት ጉዳት...

ይህን ያዉቃሉ?

የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ የመረጃ አያያዝ ሶፍትዌር ስራ ላይ ለማዋል ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ...

በ5ኛው የህብረት ስምምነት ሰነድ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ጋር በመተባበር ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ...

ግዙፉ የቃሊቲ – ቂሊንጦ አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ በከፊል

የባለስልጣን መስሪያቤቱ ሴት ሠራተኞች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሴት ሠራተኞች የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል...

የኤድናሞል -22 ማዞሪያ እንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16 ቀን 2016፡- ዘመናዊ የትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ የሚደረግበት የኤድናሞል -22 ማዞሪያ – እንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት...

ቦሌ ቡልቡላ 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 በሚገኘው ቡልቡላ...

የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሁሉም አቅጣጫ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በደቡባዊ አዲስ አበባ ክፍል እያስገነባቸው ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ...