+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

“ዛሬ በልደታ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች የተመረቁት ስማርት ወረዳ ህንፃዎች “

የልደታ ክፍለከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ሕንፃ 12,000 ካ.ሜ አጠቃላይ የወለል ስፋት አልው ፣ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 01 7,260...

“አዲስ አበባ አስደማሚ እድገት እያስመዘገበች መሆኑን አይቻለሁ” – የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ዳኛ

ኢትዮጵያውያን በዓድዋ ድል ያስመዘገቡት ድል በሁሉም ፈተናዎች እንደማይሸነፉና ፅናት እንዳላቸው ምርጥ ማሳያ መሆኑን መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ያደረገው የብሪክስ የቴሌቪዥን ጣቢያ...

ዛሬ 3 ዘመናዊ ባለ 10 ወለል ስማርት የወረዳ የአስተዳደር ሕንፃዎችን ገንብተን ወደ ሥራ አስገብተናል።

በከተማችን የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ከተከናወኑ በርካታ ተግባራት መካከል አንዱ ለህዝብ ቅርብ የሆኑ የወረዳ አገልግሎት መስጫዎችን ማዘመን፣ በበቂ የሰው ኃይል...

ኢትዮጵያ COP32ን ለማስተናገድ መመረጧ ለሀገራችን ሰፊ የኢኮኖሚ እድል ይፈጥራል

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ይህንን ታሪካዊ እድል የእንግዶችን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ ስራዎችን በመፍጠር በሚገባ ለመጠቀም ከወዲሁ መዘጋጀት አለባቸዉ ኢትዮጵያ በተባበሩት...

በመንገድ ሀብት ላይ የሚደርሱ ህገወጥ ተግባራትን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ በመንገድ ሀብት ላይ የሚደርሱ...

“በመደመር መንግስት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል ርዕስ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ

ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፤ አበባ አበባ፤ በመደመር መንግሥት ዕይታ፤ የከተማ ልማት፣ የቱሪዝም፣ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ እምርታ ላይ ትኩረት...

የመሰረተ ልማት አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት እየተሰራ ነው

ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በዘርፉ ያለውን ምርታማነት ለማሳደግ እና አምራቶች የሚያጋጥሟቸውን...

ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጀርባ በሚገኘው የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተገባ የሚገኘው መንገድ አስፋልት የማልበስ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጀርባ ባለው የወንዝ ዳርቻ ልማት...

ዛሬ ማለዳ ከኡራኤል ብራስ፣ ቦሌ መድኃኔዓለም ጎላጎል እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ የሚዘልቀውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እና የፒኮክ (ማዕከላዊ) ፓርክ ግንባታን ገምግመናል።

ይህ ኮሪደር በከተማችን በሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማትን ለማስፋት የተጀመረ ዘጠነኛው ኮሪደር ሲሆን፣ አጠቃላይ 11.5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን እና በውስጡ በርካታ...

“በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል ርዕስ የሚሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው

ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ “በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሃሳብ...