+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

 በቦሌ ብራስ አትላስ ኮሪደር፣ የአስፋልት ንጣፍ ግንባታ በምሽቱ ክፍለ ጊዜም እየተካሄደ ነው።

7/24 የስራ ባህልን ያዳበረው እና በዚህ ሀሳብ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ5 የተለያዩ አቅጣጫዎች እየተገነቡ ያሉትን የመንገድ ፕሮጀክቶች...

በዋና ከተማዋ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የነዋሪዎችን አጠቃላይ ጥቅም ያረጋግጣሉ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት በበጀት ዓመቱ የመጨረሻዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በዋና ከተማዋ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የነዋሪዎችን አጠቃላይ...

በመንገድ ደህንነት እና እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የዱላ ቅብብል ውድድር ተካሂዷል።

“የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ የግንባታ ስራቸው እየተሰራ ነው”ኢንጂነር ሙህዲን ራሻድ።

በአጥር የተዘጉ የውስጥ መንገዶችን የመክፈት ስራ በጠንካራ ሁኔታ ቀጥሏል።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የሥራ ክፍሎችን አፈጻጸም መገምገም ጀምሯል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ፕላን ቦርድ የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግና ግዙፍ አለም እና አህጉር አቀፍ ኩነቶችን ለማስተናገድ የሚያስችል አዲስ የአካባቢ ልማት ጥናት / LDP/ ተወያይቶ አጽድቋል።

ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ የጥምቀትን በዓል በሥራ እያሳለፉ ከሚገኙ ጀግና ሠራተኞች ጋር አብረን ምሳ ተመግበናል።

ዛሬ ማለዳ በጃንሜዳ ተገኝተን ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለናል።

ዛሬ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጉራፈርዳ ወረዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራ ጎብኝተናል