+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያደረጉት ማዕድ ማጋራት በምስል፡-

ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን፣ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብር

ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን፣ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብርን ወደ ላቀ ከፍታ ያሸጋገረውን...

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ማጋራት ተካሄደ

ታህሣስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አየር ጤና አካባቢ በሚገኘው...

እንኳን ለጌታ እየሱስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዛሬ የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን ለማህበራዊ ችግር ከተጋለጡ ወገኖች ፣ የአገር ባለውለታ አረጋውያን፣ አቅመ ደካሞችና ደጋፊ ከሌላቸው ወገኖቻችን ጋር...

ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ

ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የተካሄደው “የአእላፋት ዝማሬ “ ድንቅ ነው። ከተማችንንም...

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

“ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን የመክፈት ሥራ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን...

የጎርፍ ተጋላጭነትን መከላከል የሚያስችል የጥገና ስራ እየተካሄደ ነው

ታህሣስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ በክረምት ወራት ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን በመለየት...

ዛሬ የሃባሪ ሜዲካል ፕላዛን መርቀን በይፋ ሥራ አስጀምረናል።

ተቋሙ ለሀገራችን ጥራት ያለው የሕክምና አማራጭ ይዞ የመጣ ማዕከል ነው። ሃባሪ ሜዲካል ፕላዛ ዜጎች ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚያደርጉትን...