በቦሌ ብራስ አትላስ ኮሪደር፣ የአስፋልት ንጣፍ ግንባታ በምሽቱ ክፍለ ጊዜም እየተካሄደ ነው።
7/24 የስራ ባህልን ያዳበረው እና በዚህ ሀሳብ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ5 የተለያዩ አቅጣጫዎች እየተገነቡ ያሉትን የመንገድ ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ ቀን ከሌት በትጋት እየሰራ ነው።