+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ማስታዎቂያ

በአቡነ-ጎርጎሪዮስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው ድልድይ በጥገና ምክንያት ለትራፊክ ዝግ ሆኖ መቆየቱ እና፣ የድልድዩ የጥገና ስራ በመጠናቀቁ፤ በትላንትናው ዕለት ለቀላል ተሸርካሪዎች...

የኮሪደር ልማቱ ትሩፋቶች የሆኑት የንግድ ቤቶች እና ፕላዛዎች

ከተማችን አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና የዲፕሎማቶች መነሃርያ እንደመሆንዋ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ ውብ ፅዱና ማራኪ እንዲሁም የቱሪዝም መናገሻና ተወዳዳሪ ለማድረግ ደረጃዋን...

የአየር ጤና – ወለቴ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታን ለማፋጠን የሚያስችል አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የስትራቴጂክ አመራር አባላት የአየር ጤና- ወለቴ የመንገድ ፕሮጀክት...

”ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በተለያዩ ምክንያቶች ለተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡”

ኢንጅነር ሙህዲን ረሻድ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የባለሥልጣኑ ስትራቴጂክ አመራር፣ በየደረጃው ያሉ የስራ መሪዎች እና ሌሎች ባለድርሻ...

እንኳን ደስ አላችሁ !!

ዛሬ በአንጋፋው የዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ ገንብተን፤ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያ አሟልተን ስራ አስጀምረናል ። በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል...

ዛሬ “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው ስልጠና ላይ

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እና የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተቀመጡ ዋና ዋና ግቦችን ወደ እቅድ በመቀየር በከተማችን አዲስ አበባ በላቀ...

“የመደመር መንግስት”መጽሐፍ ላይ የፓናል ውይይት ተካሄደ

‎ አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ቀን 2018ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው “የመደመር መንግስት”መጽሀፍ ዙሪያ...

በ6ኛው የህብረት ስምምነት ሰነድ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ሰራተኞች በ6ኛው የህብረት ስምምነት...

የሬጉላቶሪ ዘርፍ የስራ ክፍሎች የ60 ቀናት ዕቅድ የርክክብ ስነ-ስርዓት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም፡- ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቅርቡ ያካሄደውን ሪፎርም የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ የተቋሙ...

የዋና ዳይሬክተር ተጠሪ የሥራ ክፍሎችና የመንገድ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ የሥራ ክፍሎች የ60 ቀናት ዕቅድ ርክክብ ሥነ-ስርዓት ቅኝት በፎቶ፤

“በሪፎርሙ የተፈጠሩ ምቹ ሁኔታዎችን በመጠቀምና ተቋማዊ የመፈፀም አቅማችንን በማጎልበት፤ የከተማዋን ነዋሪዎች የመንገድ መሠረተ-ልማት ፍላጎት ለማሟላት እንተጋለን!” የአዲስ አበባ ከተማ መንገድች...