ማስታዎቂያ
በአቡነ-ጎርጎሪዮስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው ድልድይ በጥገና ምክንያት ለትራፊክ ዝግ ሆኖ መቆየቱ እና፣ የድልድዩ የጥገና ስራ በመጠናቀቁ፤ በትላንትናው ዕለት ለቀላል ተሸርካሪዎች እንቅስቃሴ ክፍት መደረጉ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ድልድዩ የታደሰበት የኮንክሪት ሙሌት ይበልጥ ጥንካሬ እስኪያገኝ ድረስ የከባድ ተሸርካሪዎችን እንቅስቃሴ መገደብ በማስፈለጉ፤ ከአቡነ-ከጎርጎራዎስ አደባባይ ወደ ቦሌ ሚካኤል የሚወስደው መንገድ ከ 3 ቶን በላይ ክብደት ላላቸው ከባድ ተሽከርካሪዎች ለተጨማሪ ቀናት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ሆኖ ይቆያል።
ስለሆነም ድልድዩ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት መደረጉ እስኪገለፅ ድረስ፣ የባድ መኪና እሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ ያሳስባል።
የተሻለ መንገድ ለተሻለች አዲስ አበባ !
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን


Previous Post
Users Today : 24
Users Last 7 days : 331
Users Last 30 days : 986