+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ማስታወቂያ

ከቦሌ ሚካኤል ወደ ጎተራ – ወሎ ሰፈር የመንገድ መጋጠሚያና ተቂራኒ አቅጣጫ በሚወስደው መንገድ ላይ፤ ጎርጎሪዎስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው ድልድይ የደረሰበትን...

ጎርጎሪዎስ ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው ድልድይ ጥገና ሥራ በፎቶ

ማሳሰቢያ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የግንባታ ሥራ የሚያከናውንባቸውን የፕሮጀክት ሳይቶች እንቅስቃሴ በተመለከተ፤ በባለሥልጣን መስሪያቤቱ የማህበራዊ ትስስር ገፆቹ እና በተለያዩ መገናኛ...

በሥነ-ምግባር የታነፀ የሰው ኃይል በመገንባት በኩል የሥራ መሪዎች ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለፀ

በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና የሥራ መሪዎች፤ አርዓያነት ያለው ሰብዕና በመላበስ፣ ብልሹ አሰራሮችን የሚታገልና ሙስናን የሚፀየፍ ተቋማዊ ባህል እንዲጎለብት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ...

ወደ ኮልፌ የግብርና ምርት መሸጫ የገበያ ማዕከል የሚወስደው መንገድ በግንባታ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከቤቴል እሳት አደጋ ወደ ኮልፌ የግብርና ምርት መሸጫ...