ማስታወቂያ
ከቦሌ ሚካኤል ወደ ጎተራ – ወሎ ሰፈር የመንገድ መጋጠሚያና ተቂራኒ አቅጣጫ በሚወስደው መንገድ ላይ፤ ጎርጎሪዎስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው ድልድይ የደረሰበትን ጉዳት ለማስተካከል ከዛሬ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጥገና ሥራ እየተከናወነ ይገኛል።
በመሆኑም የጥገና ስራው ሙሉ በሙሉ እስኪጠናቀቅ ድረስ መንገዱ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ መሆኑን በመግለፅ፤ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ያሳስባል።
የተሻለ መንገድ፣ ለተሻለች አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን


Previous Post
Users Today : 21
Users Last 7 days : 252
Users Last 30 days : 744