+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

External Audit Report July 7,2023

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፦ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ቃል የተሰናዳው ህዝባዊ ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል።

የምክክር መድረኩን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፣ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ...

ዛሬ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ ጋር በመሆን በኮሪደር ልማት ምክንያት በፈረሱ ቤቶች ምትክ በቤተክርስቲያኒቱ የሚገነባ ህንፃ የመሠረተ ድንጋይ አስቀምጠናል።

ቤተ ክህነት የከተማውን ልማት ሥራ በላቀ ሁኔታ በመደገፍ እና ለኮሪደር ልማት ስራዎች መጀመር፤ በማፍረስ ሂደትም ሆነ መልሶ በመገንባት ሂደት እንዲሁም...

የተረጅነት አስተሳሰብን በማስወገድ በውስጥ አቅም ችግሮችን ለመፍታት መረባረብ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች “ከተረጅነት አስተሳሰብ መላቀቅና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ...

የኮሪደር ልማቱ እውን ያደረገው የከተማችን የምሽት ገፅታ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በኮሪደር ልማት ሥራዎች ላይ ተወያይቶ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እና ውሳኔ ተላልፏል።

በኮሪደር ልማት ሥራው ሂደት ያለበት ደረጃ እና በሂደት ለሥራው መሳለጥ የተወሰደው የተቀናጀ አመራር ሂደት ለካቢኔ አባላት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን...

በከተማዋ የተገነቡ አቋራጭ መንገዶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ እና በዋና ዋና...

በወንዞች ዳርቻ የሚፈፀመው ህገ-ወጥ ድርጊት የጎርፍ አደጋ ስጋት ደቅኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ፡- በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ከጀርመን አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘው...

የቦሌ ቡልቡላ 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ አሁናዊ ሁኔታ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች...