+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በከተማዋ የተገነቡ አቋራጭ መንገዶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ እና በዋና ዋና መንገዶች ቀደም ሲል በየአካባቢው ይፈጠር የነበረውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር እያቃለሉ ይገኛሉ፡፡

ከእነዚህ መንገዶች መካከል በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ ሰፈር ድረስ የተገነባው የአስፋልት መንገድ አንዱ ነው፡፡

የመንገድ ፕሮጀክቱ 1.5 ኪ.ሜ ርዝመት እና 25 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን አሁን ላይ የፕሮጀክቱ አፈፃፀም 97.6 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ ለትራፊክ ክፍት ሆኖ አገልግሎት እየሰጠም ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

ዩቱዩብ፡- https://www.youtube.com/@addisababacityroadsauthori1369

ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@addisababaroads

Comments are closed.