+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የጥምር 12 ኮዬ ፈጬ2 ሎት1 የመንገድ ፕሮጀክት 17.8 ኪ.ሜትር የሚሸፍን የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በኮዬ ፍጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ...

የአጉስታ – ወይራ ሰፈር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፋልት ማንጠፍ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ መጋጠሚያ ድረስ ተሻሽሎ እየተገነባ የሚገኘው...

በወንዞች ዳርቻ እና ድልድዮች ላይ በሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራት ድልድዮች ለጉዳት እየተጋለጡ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ድልድዮች ወደ ወንዝ በሚደፋ አፈር፣ቆሻሻ እና የግንባታ ተረፈ ምርት...

ከጀሞ 3 ወደ ቫርኔሮ አደባባይ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ ጥገና ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ3 አደባባይ እና በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው...

የተደራሽ መንገድ ግንባታ ስራዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዋና እና መጋቢ የመንገዶች ግንባታ ሥራዎች በተጨማሪ በአዳዲስ የመኖሪያ...

የአፍሪካ ህንፃ – መስታወት ፋብሪካ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ አፈፃፀም 80 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2015 ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ ሚካኤል አከባቢ እየገነባው የሚገኘውና ከአፍሪካ ህንፃ ወደ...

ባለስልጣኑ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ እንዲሆን የመንገዶች ጥገና እና ማስዋብ ስራ አከናውኗ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የስራ...