+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ባለስልጣኑ ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የመንገድ ፕሮጀክቶች በይፋ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በራስ ኃይልና በስራ ተቋራጮች ከ1.9...

የሐዘን መግለጫ 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 4ኛው ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ...

እንኳን ለ126ኛው የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ !

“አድዋ ለኢትዮጵያውያን ኅብረት፣ ለአፍሪካ የነፃነት ጮራ”

የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም የውጭ ቀለበት መንገድ ግንባታ በቅርቡ አስፋልት የማልበስ ሥራ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣የካቲት 22 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን እያስገነባው የሚገኘው የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም የውጭ ቀለበት መንገድ ፕሮጀክት...

የተበላሸቱ መንገዶች የትራፊክ እንቅስቃሴ በማያስተጓጉል መልኩ እየተጠገኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማያስተጓጉል መልኩ የአስፋልት ጥገና ስራዎችን እየተከናወነ ይገኛል፡፡...

የባለስልጣኑ አመራሮች አዲሱን የንግድ ባንክ ህንፃ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች በሀገራችን በህንፃ ቀዳሚውን ስፍራ የያዘውን አዲሱን የንግድ...

ከ3.9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት በመንገድ ሀብት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ የካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በተሽከርካሪ ግጭት ምክንያት በከተማዋ መንገዶች ላይ ከ3.9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል፡፡በበጀት...

የባለስልጣኑ ሠራተኞች የኮቪድ 19 ክትባት እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች ለ2ኛ ዙር የኮቪድ 19 ክትባት እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡የባለስልጣኑ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው የመንገድ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ ቦታዎች የሚያደርገው ሁለገብ የመንገድ ጥገና ስራ...

በብልሽት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የመንገድ ዳር የውሃ መተላለፊያ መስመሮች እየተጠገኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመዲናችን የተለያዩ አካባቢዎች በልዩ ልዩ ምክንያቶች የተጎዱና በቆሻሻ...