+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ባለፉት 11 ወራት የላቀ አፈፃፀም መመዝገቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀነራል ካውንስል አባላትና በየደረጃው የሚገኙ የሥራ መሪዎች የ2017...

በዛሬው ዕለት ከተማ አቀፍ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎችን በይፋ አስጀምረናል።

ከለውጡ ወዲህ የበጎ ፍቃደኝነት አገልግሎት የአንድ ወቅት የንቅናቄ ስራ ብቻ ሳይሆን የሁሌ ተግባር እና ባህል ማድረግን ታሳቢ በማድረግ ተቋም መስርተን፣...

ባለፉት 11 ወራት ከ1200 ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

የዕቅድ አፈፃፀሙ ከ2016 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነፃፀርም የ47 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡ አዲስ አበባ፣ ሰኔ7 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ...

በ2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም...

ቋሚ ኮሚቴው የመስክ ምልከታውን በማጠናቀቅ ግብረ መልስ ሰጠ።

በአዲስ አበባ ምክር ቤት፤ የመሰረተ ልማትና ማዘጋጀቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የፕሮጀክቶች እንቅስቃሴ ላይ በማተኮር ሲያካሂድ...

ቃላችንን በተግባር ለመፈፀም እንድንችል የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!

በአንድ ጊዜ አንድ ሺሕ መኪኖችን የማቆም አቅም ያለውን እና በሾላ ገበያና መገናኛ መካከል ያለውን ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚያቃልለውን የካ ቁጥር...

የቀለበት መንገድ የጥገና

ግንቦት 13 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ከሚያስተናግዱ የከተማዋ መንገዶች አንዱ በሆነው የውስጠኛው ቀለበት መንገድ ላይ የተጎዱ...

ከጃፓን መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ማሽነሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ምልከታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም፡- ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ጥገና አገልግሎት እንዲውሉ ከጃፓን መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ወደ...

የሆላንድ ኤምባሲ – ኮካ – አማኑኤል የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

ግንቦት 8 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከሆላንድ ኤምባሲ ወደ ኮካ – አማኑኤል የሚወስደው አቋራጭ መንገድ...

እንደስሟ በማበብ ላይ ያለች ውብ ከተማ – አዲስ አበባ