+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ጀርባ የድልድይ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

ግንቦት 1 ቀን 2015 አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጉለሌ ክፍለ ከተማ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት አካባቢ...

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለሚገነባው ማየት የተሳናቸው ሴት ህፃናት አዳሪ ት/ቤት የመቃረቢያ እና የምድረ ግቢ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ስራ ተጀመረ

ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቅርቡ የግንባታ ስራው ለሚጀመረው ማየት የተሳናቸው ሴት ህፃናት...

ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ወንዝ ዳርቻ በሚከናወን ህገወጥ ተግባር ምክንያት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ የጎርፍ አደጋ ስጋት ደቅኗል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በድልድዮች እና በወንዞች ዳርቻ አካባቢ በሚደፋ የግንባታ...

በክረምት ወቅት የሚከሰት የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ከወዲሁ በበጋ ወቅት ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ ይገኛ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወቅት የሚከሰት የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ የድሬኔጅ መስመር...

ባለስልጣኑ በ 9 ወራት ውስጥ ከ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት ውስጥ 639.9...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተሸከርካሪ ግጭት ምክንያት ከ4.2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ደርሷል

አዲስ አበባ ሚያዝያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ በተሸከርካሪዎች ግጭት ምክንያት...

በከተማዋ በክረምት ጐርፍ ስጋት የሆኑ አካባቢዎች ተለይተው የማሻሻያ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለጐርፍ ስጋት ናቸው ተብለው በተለዩ አካባቢዎች ላይ የዝናብ...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላዉ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል ይመኝላችኋል!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!

ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኑሮ ድጎማ ድጋፍ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን መጪዎቹን የፋሲካ እና የኢድ አል-ፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ከስድስት ሺህ ብር በታች የወር ደመወዝ ለሚያገኙ...